WA Charter School Commission Survey (Amharic)

ማሳሰቢያ

የWashington State Charter School Commission በግዛቱ ውስጥ ያሉትን የቻርተር የሕዝብ ትምህርት ቤቶችን ጥራት የመቆጣጠር እና የማረጋገጥ ኃላፊነት እንደ ተቆጣጣሪ አካል ሆኖ ይሠራል። የእዚህ ዳሰሳ ዓላማ የኮሚሽኑን ስትራቴጂካዊ የትኩረት አቅጣጫዎች ለቀጣዮቹ ሶስት እና አምስት ዓመታት ለማሳወቅ የተለያዩ አመለካከቶችን ማሰባሰብ ነው።

ከዚህ የዳሰሳ ጥናት የተሰበሰበው መረጃ የCharter School Commissio(ቻርተር ትምህርት ቤት ኮሚሽን, CSC) ቅድሚያ የሚሰጣቸውን ነገሮች በሚችለው መጠን ለመቅረጽ አጋዥ ይሆናል። ነገር ግን፣ በህግ በተደነገገው ግዴታዎች እና በCSC ዋና ሚናው ውስጥ በመሆኑ በእቅዶቹ እና በአፈፃፀማቸው ላይ ተጽእኖ ሊያሳድር የሚችል መሆኑን መገንዘብ ያስፈልጋል።

በዚህ ዳሰሳ ውስጥ የቀረቡት ሁሉም ምላሾች በጥብቅ ሚስጥራዊነት ይያዛሉ፣ እና ውጤቶቹ የሚጋሩት በጥቅል መልክ ብቻ ነው። የግለሰብ ምላሾች ሚስጥራዊ ሆነው ይቆያሉ።

የእርስዎ ግንዛቤዎች ለውሳኔ አሰጣጥ ሂደታችን ጠቃሚ ናቸው፣ እና ጊዜዎን እና አስተያየትዎን ከልብ እናመሰግናለን።
Current Progress,
0 of 25 answered