ለድረገጾች በቋንቋ አገልግሎቶች የኢንተርፕራይዝ-አቀፍ ዳሰሳ ጥናት የአባላት ልምድ - Amharic |
ስለ ቋንቋ አገልግሎቶቻችን አስተያየት ለመስጠት ጊዜ ስለወሰዱ እናመሰግናለን።
እነዚህን ጥያቄዎች መመለስ አያስፈልግዎትም። አለመመለስዎ፣ በሚያገኟቸው ከጤንነትዎ ጋር የተያያዙ ጥቅማ ጥቅሞች ላይ የሚያሳድረው ተጽእኖ አይኖርም። ምስጢራዊነትን ለመጠበቅ ሲባል የሚሰጡት መልሶች ሪፖርት የሚደረጉት ስም ሳይገለጽ ነው።