የዘር እኩልነት እና ማህበራዊ ፍትህ ቢሮ (ORESJ)፦ ጥቁር(Black)፣ ተወላጆች (Indigenous) እና ነጭ ያልሆኑ ሰዎች(People of Color) [BIPOC] ዳሰሳ ጥናት |
እባክዎን ይህን የዳሰሳ ጥናት በተቻሎት መጠን ለማጠናቀቅ የተወሰነ ጊዜ ይውሰዱ። የእርስዎ አስተያየት በካውንቲ ውስጥ ከሚኖሩ ጥቁር (Black)፣ ተወላጆች(Indigenous) እና ነጭ ያልሆኑ ሰዎች(People of Color) [BIPOC] ጋር ያለንን የግንኙነት እና የማህበረሰብ ተሳትፎ ጥረቶቻችንን ለማቀድ እና ለማሻሻል ይረዳል። የዳሰሳ ጥናቱ ውጤቶቹ በሚስጥር ይያዛሉ እና በሞንትጎመሪ ካውንቲ የውስጥ ስራ ላይ ብቻ ጥቅም ላይ ይውላሉ።