የማህበረሰብ ግብረ መልስ የዳሰሳ ጥናት

የግላዊነት ማስታወቂያ:-
በማህበረሰቡ ውስጥ ያለ እያንዳንዱ ሰው ሁሉ መወከሉን ለማረጋገጥ የእርስዎን እገዛ እንፈልጋለን። ለሁሉም የማህበረሰቡ አባላት የእኛን አገልግሎት ማሻሻል እንድንቀጥል፣ እባክዎ ስለ ዚፕ ኮድ፣ ስለ ዘር፣ እና ስለ ጾታ አማራጭ ጥያቄዎችን ጨምሮ የሚከተለውን የዳሰሳ ጥናት ይሙሉ። ይህንን መረጃ የምንጠቀመው እንደ የሲቪል መብቶች ህግ ርዕስ VI እና እንደ ሌሎች የፌደራል ሪፖርት ማድረጊያ አካል ነው።

የምትሰጧቸው ምላሾች በህጉ መሰረት ከሌሎች ሰዎች ጋር መጋራት ሊኖርባቸው ይችል ይሆናል። የበለጠ ለመረዳት፣ እባክዎን የህዝብ መዝገቦች ህግን ይመልከቱ (RCW ምዕራፍ 42.56)። የከተማው የግላዊነት መግለጫ እርስዎ የሰጡንን መረጃ እንዴት እንደምንይዝ ያብራራል።

ከዚህ የዳሰሳ ጥናት ጋር፣ በ E Columbia St. ስለ ምቾት ደረጃዎች መጠን፣ የመንዳት ባህሪ፣ እና አጠቃላይ አጠቃቀም ከማህበረሰብ ግብረ መልስ ማግኘት እንወዳለን።

Question Title

የዳሰሳ ጥናት ቦታ

የዳሰሳ ጥናት ቦታ

Question Title

* 1. ከ E Columbia St ጋር ያለዎት ግንኙነት ምንድን ነው? የሚመለከተውን ሁሉ ይምረጡ።

Question Title

* 2. እንደ አንድ ሰው በ E Columbia St ያለዎትን ልምድ ሊነግሩን ይፈልጋሉ

T