Skip to content
ለድረገጾች በቋንቋ አገልግሎቶች የኢንተርፕራይዝ-አቀፍ ዳሰሳ ጥናት የአባላት ልምድ - Amharic DC
ስለ ቋንቋ አገልግሎቶቻችን አስተያየት ለመስጠት ጊዜ ስለወሰዱ እናመሰግናለን።
እነዚህን ጥያቄዎች መመለስ አያስፈልግዎትም። አለመመለስዎ፣ በሚያገኟቸው ከጤንነትዎ ጋር የተያያዙ ጥቅማ ጥቅሞች ላይ የሚያሳድረው ተጽእኖ አይኖርም። ምስጢራዊነትን ለመጠበቅ ሲባል የሚሰጡት መልሶች ሪፖርት የሚደረጉት ስም ሳይገለጽ ነው።
1.
ከእኛ ጋር በስልክ በሚነጋገሩበት ጊዜ አስተርጓሚ ነበርዎት?
አዎ
አይ