የ ፌይርፋክስ ካውንቲ የባይስክል ማስተር ፕላን እና የሀገር አቀፍ መንገዶች እቅድን ወደ አንድ የActiveFairfax እቅድ እያዋሃደ እና እያቀናጀ ነው፡፡ አክቲቭ ትርንስፖርት ማለት በራስ፣ በብዛት ሰው በሚያንቀሳቅሳቸው እንቅስቃሴዎች መጠቀም ማለት ነው፣ እንደ መራመር፣ ሳይክል መንዳት፣ መንሸራተት (ስኩተር/ዊልቼር/ስትሮለር)፣ ተራራ መውጣት፣ መሮጥ እና ለትርንስፖርት ወይም ለመዝናናት ምክኒያቶች መንዳትን ያጠቃልላል፡፡ የ ActiveFairfax ትራንስፖርት እቅድ ደህንነቱ የተጠበቀ፣ ምቹ እና የሚያዝናኑ መንገዶችን እና መጓዣዎችን በሀገሪቱ ውስጥ ይጠቀማል፡፡
 

እባክዎ ይህንን አጭር ዳሰሳ ጥናት በመሙላት በፌይርፋክስ ካውንቲ የጉዞ እንቅስቃሴ ውስጥ ያልዎትን የግል ተሞክርዎ እና በሀገሪቱ ውስጥ ያለውን የጉዞ እንቅስቃሴ እንዴት ማሻሻል እንደሚቻል ሃሳብዎትን ያጋሩን፡፡

 

የፌይርፋክስ ካውንቲ የትርንስፖርት ዲፓርትመንት (FCDOT) በ1964 የወጣው የሲቪል መብቶች ህግ ርእስ VI እና የአካል ጉዳት ያላቸው አሜሪካውያን (ADA) መሰረት ሁሉም ፕሮግራሞች እና እንቅስቃሴዎች መድልዎ የሌላቸው መሆናቸውን ያረጋግጣል፡፡ ይህንን መረጃ በሌላ መልኩ ለመጠየቅ፣ FCDOTን በ703-877-5600፣ TTY 711 ያናግሩ፡፡