Stay Healthy Streets የግብረመልስዳሰሳጥናት (Amharic) |
አጠቃላይእይታ
ምያዝያስጥእንደCOVID-19የአስቸኳይጊዜምላሽ፣ሰዎችየአካልብቃትእንቅስቃሴእንዲያደርጉእናየ6 ጫማርቀትጠብቀውበእግርእናበብስክሌትወደአካባቢያዊየሸቀጣሸቀጥሱቆች፣ፋርማሲዎችእናየንግድተቋማትእንዲሄዱየ26 ማይሎችጊዜያዊStay Healthy Streets (SHS) ተጭኗል።
ጎዳናዎችእንዴትእየሰሩእንዳሉእናዘላቂመሆንካለባቸውለማየትበማህበረሰብዎውስጥስላለStay Healthy Streetsየእርስዎንአስተያየትመስማትእንፈልጋለን።
የግላዊነትማሳወቂያ:
በዚህየዳሰሳጥናትውስጥየቀረበውመረጃይፋዊመረጃተደርጎስለሚወሰድለህዝብይፋሊሆንይችላል። ለበለጠመረጃ Public Records Act RCW ምዕራፍ 42.56 ይመልከቱ። መረጃዎንእንዴትእንደምንይዝየበለጠለመረዳትPrivacy Statementይመልከቱ።