ሰሜን ቨርጂንያ ማህበረሰብ ጤና ዳሰሳ (Amharic) Inova እና አጋሮቻችን በሰሜን ቨርጂንያ ውስጥ ለሚኖሩ ሰዎች አስፈላጊ የሆነውን ነገር ምን እንደሆነ ለመረዳት ሚስጥራዊ ዳሰሳ እያካሄደ ነው፡፡ ይህ ውጤት፣ ጤንነቱ የተጠበቀ ማሕበረሰብ መፍጠር ላይ የምናደርገውን ጥረት ላይ ጥቅም ላይ ይውላል፡፡ ይህ ዳሰሳ ቃለ መጠይቅ፣ ፎከስ ግሩፕና ማህበረሰቡን የተመለከተ የጤና መረጃን የሚያካትት ትልቅ የጤና ዳሰሳ አካል ነው፡፡ ተጨማሪ መረጃ ከፈለጉ፣ እባክዎትን https://www.inova.org/CHNA ይጎብኙ፣ በ CHNA@inova.org ያግኙን ወይ በ 703-698-2575 ይደውሉ፡፡.أَكمِل النسخة العربية من الاستبيان إذا كنت ترغب في ذلك.اگر ترجیح می دهید، نسخه دری این سروی را تکمیل کنیدIf you prefer, complete the English version of the survey.Si lo prefiere, complete la versión en español de la encuesta..اگر ترجیح می دهید، نسخه فارسی این نظرسنجی را تکمیل کنید원하신다면 설문지의 한국어 버전을 작성하십시오.اگر آپ کی ترجیح ہو تو، سروے کا اردو ورژن مکمل کریں۔Nếu bạn muốn, hãy hoàn thành phiên bản tiếng Việt của khảo sát.如果您愿意,请完成简体中文版的调查问卷。 Page1 / 5 20% of survey complete. ቀጣይ ገፅ